አማራ ለኢትዮጵያ ባለዉለታ ነው

ኦሮሞ ሃገር እየመራ እንዴት ተበድለናል ብለው ህውሃት ጋ መቀሌ ይሄዳሉ?

“አማራ ለኢትዮጵያ ባለዉለታ ነው! ይህንን እላለሁ እላለሁ እስክሞት እናገራለሁ። በየቦታው ሄዶ የሚወድቅ፣ የሚሰዋ አማራ ነው። አሁን በደርግ ጊዜ ነው ሚሊሻ ተብሎ ከሁሉም ብሄረሰብ የሚመለመለው። እንጂ ቀደም ሲል በብዛት (በሙሉ ማለት ይቻላል) ያማራ ልጆች ናቸው በየቦታው ሲረግፉ የነበሩት እና ለዚህ ህዝብ ካልወገንሁ ለማን ልወግን? የሁሉም ለሃገራቸው የወደቁት በክብር ከመቃብር ተነስው ቢቆሙ ቢደመር የአማራን ግማሽ አያክልም መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ!” — አቶ ታዲዮስ ታንቱ — እባካችሁ ሙሉዉን አድምጡት

Share this article:
Previous Post: Job Vacancies in Ethiopia on Adis Zemen Nov-26

November 26, 2019 - In Uncategorized

Next Post: Wey Fenkich By Dagne Walle

January 30, 2020 - In Uncategorized

Related Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published.