Amhara – “The Hero People”
አማራ በጣም ያመረረ ይመስላል።
…
እየገመተው ነው ልቡን አያየው፣
እንዳገዳ ቆርጦ ሰብሮ ሊጥለው።
እንዲህ ዳምኖ ዳምኖ የዘነበ እንደሆን፣
ማን የተለመዉን ማን ያቀናው ይሆን።
አምጡ ምንሽሬን ትንሽ ወንድሜን፣
አምጡልኝ መውዜሬን ታናሽ ወንድሜን፣
እንዲህ ደም አልገባም የሚለዉን።
…
ያመኛል በለው…
ጎጃም ሲነካ ያመኛል በለው
ወሎ ሲነካ ያመኛል በለው
ሸዋ ሲነካ ያመኛል በለው
ጎንደር ሲነካ ያመኛል በለው
አገር ሲነካ ያመኛል በለው
…
ወንድ ልጅ ተወልዶ ታልሆነ እንዳባቱ፣
ቀሚስ አልብሳችሁ አዉሉት ከቤቱ።
…
የጨነቀ ለት የማነህ ሲልህ ሃበሻ በለው፣
ከየት ነህ ሲልህ ኢትዮጵያ በለው፣
ደግሞ ሲጠይቅ ጎጃም ነኝ በለው።
…
አረ ስሙትማ
https://youtu.be/7MVaqJthyOk
0 Comments