Selling goods and services in Ethiopia

Selling goods and services in Ethiopia is some how difficult since the people is less experienced the online market. Online market is the one that can facilitate the connection for the sellers and buyers. Sellers can post their products and services online in the eCommerce website while buyers can find the goods and services from the online market and contact sellers to buy the goods and services.

For both (sellers and buyers), it has a good opportunity by facilitating the service. So, both agents save time and money by using online market. There are a number of online market websites in Ethiopia. The following are list of some of these websites.

Hameroha

        For sellers 

        For buyers

Qefira

Sheger

Jumia

Ethiosuq

Federal Transport Authority

የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጥር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ባወጣው የስራ ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች በሚከተለው መረጃ መሰረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። የስራዎቹን ዝርዝር ለማየት እዚህ ክሊክ ያድርጉ።

የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን

  1. የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (ጥር 30/2012 ዓ.ም) ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  2. የምዝገባ ቦታ፡ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸዉን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ ስቴዲየም አጠገብ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል።
  3. የስራ ልምድ የሚያስፈልጋቸው የስራ መደቦች መንግስታዊ ካልሆኑ የግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ግብር መክፈሉን የሚገልጽ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
  4. ሴቶች ይበረታታሉ። የቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የፈተናዉን ቀን በዉስጥ ማስታወቂያ እናሳዉቃለን።
  6. ስልክ ቁጥር፡ 011-854-56-92
  7. የስራዎቹን ዝርዝር እዚህ ማየት ይችላሉ።

Job Vacancies in Ethiopia on Adis Zemen Nov-26

Job Vacancies in Ethiopia on Adis Zemen Nov-26-2019 has been announced in the following positions.
የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሚከተሉትን ክፍት የስራ ቦታ አውጥቷል፡፡

የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚከተሉትን ክፍት የስራ ቦታዎች አውጥቷል፡፡