የስራ ማስታወቂያ : በቀን ከ 100 ብር በላይ የሚያገኙበት ባሉበት ቦታ ሆነው የሚሰሩት ቀላል ሥራ

በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ወይም ካፌ ሆነው እየተዝናኑ ሊሰሩት ይችላሉ። ብቻ ኮምፒተር ወይም ስማርት ፎን ሞባይል ስልክ ከኢንተርኔት ኮኔክሽን ጋር ሊኖርዎት ይገባል። ስራው በጣም ቀላል ነው። ፌስቡክ ላይ ሆነው ከጓደኞችዎ ጋር እያወሩ በዚያው የሚሰሩት ሥራ ነው። በአጭሩ "ሼር" ማድረግ። በአንድ ሼር አስር ሳንቲም ይከፈላሉ። ይህ ማለት በቀን 1000 ሼር ቢያደርጉ 100 ብር ያገኛሉ ማለት ነው። ከ 1000 በላይ ሼር ማግረግ ከቻሉ በቀን ከ 100 ብር በላይ ማግኘት ይችላሉ። ሴቶች በዚህ ሥራ ላይ ይበረታታሉ፣ ቅድሚያም ይሰጣቸዋል።

ይህንን ሥራ ለመስራት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የፌስቡክ አካዉንት
የራስዎ የሆነ የፌስቡክ አካዉንት እና ቢያንስ 200 የፌስቡክ ግሩፕ ሊኖርዎት ይገባል። ምርንያቱም ሼር የሚያደርጉት ከፌስቡክ ገጻችን ላይ ያሉትን ፖስቶች ወደ ፌስቡክ ግሩፕዎ ስለሆነ ነው።
2 የባንክ አካዉንት
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወይም ሌሎች ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚገኙ ባንኮች አካዉንት ሊኖርዎት ይገባል። ምክንያቱም ክፍያዉን በቀጥታ ወደ ባንክ አካዉንትዎ ለማስገባት ስለሚያስፈልግ ነው።
3 ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚኖሩ
በአሁኑ ጊዜ ሰዎችን ማሰራትና ክፍያ መፈጸም የምንፈልገው ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ብቻ ነው።

እንዴት ማመልከት እችላለሁ?
1 ስራዉን ለመስራት እዚህ ክሊክ ያድርጉና ይመዝገቡ።
2 ምዝገባዉን ከጨረሱ በኋላ እዚህ ክሊክ ያድርጉና ይግቡ።
ከገቡ በኋላ ስለስራው መልክት በአማርኛ ለመላክ እዚህ ክሊክ ያድርጉና ክሊክ አድርገው ርዐሱን "የስራ ማመልከቻ" ብለው መልክት ይላኩልን።
3 ወድያው ምላሽ ስንሰጥዎት ስራዉን መጀመር ይችላሉ።

እንዴት መስራት እችላለሁ?
ይህንን ሥራ ለመጀመር ቢያንስ 200 የፌስቡክ ግሩፕ ሊኖርዎት ይገባል።
1 ወደ ፌስቡክ አካዉንትዎ ይግቡ።
2 ወደ ፌስቡክ ገጻችን ለመሄድ እዚህ ክሊክ ያድርጉ ክሊክ ያድርጉ
3 የፈለጉትን ፖስት መርጠው ወደ ፌስቡክ ግሩፕዎ ሼር ያድርጉ። ከመረጡት ፖስት ስር "Share" የሚለዉን ክሊክ አድርገው "Share..." የሚለዉን ይምረጡ። ከዚያ "Share in a group" የሚለዉን መርጠው የግሩፑን ስም መጻፍ ሲጀምሩ የግሩፑ ስም  ከስር ስለሚመጣ ያንን ይምረጡና ከስር "Post" የሚለዉን ክሊክ ያድርጉ። በቃ ይኸው ነው። በቀን አንድ ግሩፕ ላይ ከአንድ ጊዜ በላይ ሼር አያድርጉ።

እንዴት ክፍያዉን ማግኘት እችላለሁ?
ከላይ እንደተጠቀሰው የባንክ አካዉንት ሊኖርዎት ይገባል። ገንዘቡን መዉሰድ በፈለጉ ጊዜ የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን ይልኩና ወድያው ወደ ባንክ ሂሳብዎ ገቢ ይሆንልዎታል። ትንሹ የክፍያ መጠን 100 ብር ነው።

ለጊዜው የምንፈልገው ዉስን አመልካቾችን ስለሆነ ዛሬዉኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ለመመዝገብ እዚህ ክሊክ ያድርጉ ክሊክ ያድርጉና። ምዝገባዉን ከጨረሱ በኋላ እዚህ ክሊክ ያድርጉና ይግቡ። ከገቡ በኋላ ስለስራው መልክት በአማርኛ ለመላክ እዚህ ክሊክ አድርገው ክሊክ ያድርጉና ርዐሱን "የስራ ማመልከቻ" ብለው መልክት ይላኩልን። ምላሽ ስንሰጥዎት ስራዉን መጀመር ይችላሉ።

ማንኛዉም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ከዚህ በታች ባለው አስተያየት መስጫ ቦታ ይጻፉልንና ወድያው ምላሹን እንሰጥዎታለን።
Hameroha.com ን እየተጠቀሙ
በዚያው ራስዎን በገንዘብ ይጥቀሙ።
   እናመሰግናለን!!!
Posted by hameroha on 12/12/2015 05:29 PM

Comments (5)

banban is offline banban said on 12/12/2015 07:18 PM :
ሃመሮሃ።ቾም ት እስ ቨርይ ንቼ

yohannis888 is offline yohannis888 said on 13/12/2015 02:07 PM :
የስራ ማመልከቻ

yayu is offline yayu said on 13/12/2015 09:13 PM :
መቶ ብርር ይደገመኝ

kazaboy is offline kazaboy said on 24/10/2019 01:50 PM :
የስራ ማመልከቻ

makeale is offline makeale said on 24/11/2020 10:55 AM :
hell anyone

Last edited by makeale on 2020-11-24 07:56 GMT

  • Pages:
  • 1
  • Results to show:
 

hameroha