ድንቃድንቅ ወሬዎች : መልካም ዜና ለትዳር ፈላጊዎች

ለትዳር ፈላጊዎች በሙሉ ይህ መልካም ዜና ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ በታክሲ ዉስጥ አንድ የሚጻፍ ጽሁፍ አያለሁ። እሱም "ትዳር እፈልጋለሁ፤ ስልክ ቁጥሬ ... ነው ደውይልኝ/ደውልልኝ" የመሳሰሉ ቃላቶችን አያለሁ። አናም ይህንን ዌብ ሳይት ሳይ ምነው እነዛ ሰዎች በየ አደደባባይ ስልክ ቁጥራቸውን ሳይቀር ሲጽፉ (ምናልባት ትዳር የማይፈልግም ሰው ሊያሾፍባቸው ወይም ሙድ ሊይዝባቸው ይችላል) ይህንን ዌብ ሳይት ቢያገኙትና ቢጠቀሙበት ምንኛ ጥሩ ነበር። አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በሁዋላ የሚፈልጉትን አይነት የትዳር አጋር በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። ከመረጡት ሰው ጋር የመገናኛ ዘዴዎቹ ብዙ ናቸው። ከነዚህም ውስጥ በስልክ መገናኘት አንዱ ዘዴ ነው። ከፈለጉ ደግሞ መልእክት መላክ ይችላሉ ወይም በ Skype መደዎል ይችላሉ።

መልካም እድል ለትዳር ፈላጊዎች በሙሉ
Posted by ashu 12/02/2014 05:46 PM 12 Comments

Comments (12)

tomaskasa - 02/03/2015 05:18 PM

tomaskasa is offline Top

melkam edl

Last edited by tomaskasa on 2015-03-10 15:15 GMT

ashu - 02/03/2015 05:30 PM

ashu is offline Top

Thank you

kalkidanlove - 20/04/2015 03:30 PM

kalkidanlove is offline Top

ጥሩ ነው

mic2015 - 24/04/2015 11:21 AM

mic2015 is offline Top

Great

yisak - 25/05/2015 04:02 AM

yisak is offline Top

Very very nice web

alesew - 14/06/2015 02:28 AM

alesew is offline Top

love has it's own power......

danibrown - 16/11/2015 11:52 AM

danibrown is offline Top

If this is genuine site i am here appreciating and standing beside u thanks a lot u gentle man.

0760864868 - 16/11/2015 06:49 PM

0760864868 is offline Top

ባታም ደስ
ይላል

0760864868 - 21/11/2015 08:30 PM

0760864868 is offline Top

ጥሩ ነው

getabil - 26/11/2015 08:57 PM

getabil is offline Top

በጣም  ያምራል    አስካሁን  ግን  የተጋባ  አለ  በዚህ  ውእብስት???????????????

  • Pages:
  • 1
  • 2
  • >
  • >>
  • Results to show:

Leave your comment

 

Archives