ኢትዮፒካ ሊንክ የፍቅር ክሊሊክ

ኢትዮፒካ ሊንክ የፍቅር ክሊሊክ ወሬዎችን እዚህ ያገኛሉ

የወሲብ ርካታ ማነስና የወንዶች ብልት መጠን ማነስ

የወሲብ ርካታ ማነስና የወንዶች ብልት መጠን ማነስ በወሲብ እርካታ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ በትዳርና በፍቅር ግንኙነቶች ዙሪያ የበርካቶች ራስ ምታት እየሆነ መጥቷል::
በዚህ ዙሪያ የባለሞያ በፍትሄ ለማግኘት የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ክሊክ በማድረግ የባለሞያዎችን ምላሽ ማዳመጥ ይችላሉ::
እዚህ ክሊክ ያድርጉ
Posted by ashu on 26/02/2015 02:51 PM
1 comments

ፍቅረኛዮ ድንግልናዬን ካልወሰድክ ሞቼ እገኛለሁ አለችኝ

ፍቅረኛዮ ድንግልናዬን ወይም ክብረንጽህናዬን  ካልወሰድክ ሞቼ እገኛለሁ አለችኝ::
ምክንያቷ ደግሞ በወሲብ መጣጣም እና አለመጣጣማችንን ማረጋገጥ አለብን የው የምትለው::
በድንገት በቀረበለት ግብዣ አፍቃሪዋ የተደናገጠ መሆኑን ኢትዮፒካ ሊንክ የፍቅር ክሊሊክ አስደምጧል::
ሙሉውን ለመከታተል ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ::
https://www.youtube.com/watch?v=rQ9NNyCg5R4
Posted by ashu on 24/02/2015 06:04 PM
0 comments

የዘመናችን ወስላቶች

የዘመናችን ወስላቶች፣ አተራማሽና ወመኔዎች በፍቅረኛ ላይ መወስለት እንደ ጀብድ የሚያወራ ትውልድ ላይ ደርሰናል።
ወሮበላ አተራማሾቹና ወመኔዎቹ የፍቅር ታካሚዎች በሚል ርእስ ኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ ያወጣውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

ቪዲዮ ለመመልከት እዚህ ይጫኑ
Posted by ashu on 24/02/2015 05:05 PM
0 comments
 

Archives