የብልጽግና አመራሮች ለፋኖ እጅ ሰጡ

Popular
00 reviews
0

Report Abuse

Description

የብልጽግና አመራሮች ለፋኖ እጅ መስጠታቸዉን ኢትዮ ፎረም ዘግቧል። ፋኖ የክልሉ የብልጽግና አመራሮች እጅ እንዲሰጡ ባቀረበው ጥሪ መሰረት የሰሜን ሸዋ አንድ የብልጽግና ሹም እጃቸዉን ለፋኖ ሰትተዋል። እኝህ የብልጽግና አመራር "ህዝቡ ፊቱን አዙሮብናል ... የህዝባችንን ጥያቄ ለመመለስ ከህዝባችን ጎን እንቁም" ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪም ከፍተኛ የብልጽግና አመራር የነበሩት ዶ/ር ስዩም መስፍን ፋኖ ነህ ተብዬ ተፈርጃለሁ በሚል ብልጽኛን ከድተው ከሃገር ወጥተዋል። ሙሉ ቪዲዮዉን ከታች መከታተል ይችላሉ።

Video

Author Profile

Avatar

Bin Yam

Member since 4 years ago
  View Profile

  የብልጽግና አመራሮች ለፋኖ እጅ ሰጡ 0 reviews

  Login to Write Your Review

  There are no reviews yet.

  Write Your Review

  Your email address will not be published. Required fields are marked *