Land for sell 150 kare in Debre Birhan, Ethiopia
Popular
Description
150 ካሬ ካርታና ፕላን ያለው ምሪት የሚሸጥ ቦታ ደብረብርሃን ከተማ ረግረግ ከ ገነት ትምህርት ቤት አጠገብ ሲሆን ምርጥ ቦታ ነው። የመዉጫ በሩ በደ አስፓልቱ አቅጣጫ ነው። ከዋናው የ ደብረ ብርሃን ጅሁር አዲሱ አስፓልት በግምት 600 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል። እዉነተኛ ገዥዎች ብቻ ይደዉሉ።
- ዋጋ: 2,100,000 ብር
- ድርድር: መጠነኛ ድርድር አለው
- ኮሚሽን: 0.00 ብር (ያለ ተጨማሪ ኮሚሽን ወጭ መግዛት ይችላሉ)
- ስልክ: 0974851375 / 0703210865
- ለተጨማሪ መረጃ ከላይ ባለው ስልክ ይደዉሉ።
Major Features
Type of Land
Residential
Area of Land
150 Square meters
Seller Information
Phone
Phone 2
Bin Yam
በጣም አሪፍ ቦታ ነው አካባቢው ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የለማ ሲሆን በአካባቢው ፋብሪካዎች ስላሉ የመሰረተ ልማት የተሟላለት ነው። እንዲሁም ከደብረብርሃን ዋናው ኢንዱስትሪ ፓርክ በቅርብ እርቀት ላይ ይገኛል።