ታሪክን አዛንፎ ለፖለቲካ መጠቀሚያ የማድረድ አደጋ

OLF and TPLF Fabricated History for their Political Usage

In this video, you will see how OPF and TPLF use unbalanced and fabricated Ethiopian history in order to facilitate their own political advantage.

ስለ አጼ ምኒሊክ የምንሰማው ታሪክ ትክክል የሆነው የትኛው ነው?
አጼ ምኒሊክ ወያኔዎች እና ኦነጎች እንደሚሉት ጨፍጫፊ ነበሩ?
አጼ ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበሩ?

በዚህ ቪዲዮ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ ታዬ ቦጋለ “ታሪክን አዛብቶ ለፖለቲካ መጠቀሚያ የማድረግ አደጋ” በሚል ርዕስ ከላይ ለተጠቀሱትና ሌሎች ጥያቄዎች ትክክለኛ የታሪክ ማስረጃ እያቀረቡ መልስ ይሰጣሉ።

ኦነግ የኦሮሞ ህዝብን ለማነሳሳት የግድ የኦሮሞ ህዝብ በአጼ ምኒሊክ እና በሌሎች መንግስታት እንደተጨቆነ አድርጎ ማቅረብ ነበረበት።

ወያኔም በተመሳሳይ የትግራይ ህዝብን አነሳስቶ ለራሱ ስልጣን ላይ ለመዉጣት በትግራህ ህዝብ ጭንቅላት ላይ መርዝ መርጨት ነበረበት – የተዛባ የታሪክ መርዝ!
አንድ የትግራይ እናት 6 ልጆቿን በትግሉ አጥታ ደስተኛ መሆኗን በትግራይ ቴ.ቪ ስትናገር አይቻለሁ። እዉነት አንድ እናት 6 ልጆቿን አጥታ ደስተኛ እስከምትሆን ድረስ የሚያደርስ ግፍ በአጼ ምኒሊክም ይሁን በሌሎች የኢትዮጵያ መንግስት ወይም ህዝብ በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰ በደል ነበር? ወያኔዎች ግን የትግራይ ህዝብ እንዲህ ያለ ዘግናኝ መስዋእትነት እንዲከፍል እና ስልጣን ላይ እንዲያወጣቸው የተዛባ ታሪክ በማስተማር በህዝቡ ጭንቅላት እጂግ አደገኛ መርዝ ረጭተዉበታል – በዚህም ተሳክቶላቸዋል!
በርካታ እዉነታዎች ከዚህ ቪዲዮ እንማራለን።

Share this article:
Previous Post: Obtain Blackstone arrows& RS3gold 8% off gold runescape til Feb26

February 26, 2019 - In Uncategorized

Next Post: Wonder to buy RS3gold 9% off old school runescape gold under Prayer Skill Guide

March 2, 2019 - In Uncategorized

Related Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published.