Amhara The Hero People

Amhara – “The Hero People” አማራ በጣም ያመረረ ይመስላል። … እየገመተው ነው ልቡን አያየው፣ እንዳገዳ ቆርጦ ሰብሮ ሊጥለው። እንዲህ ዳምኖ ዳምኖ የዘነበ እንደሆን፣ ማን የተለመዉን ማን ያቀናው ይሆን። አምጡ ምንሽሬን ትንሽ ወንድሜን፣ አምጡልኝ መውዜሬን ታናሽ ወንድሜን፣ እንዲህ ደም አልገባም የሚለዉን። … ያመኛል በለው… ጎጃም ሲነካ ያመኛል በለው ወሎ ሲነካ ያመኛል በለው ሸዋ ሲነካ ያመኛል በለው

ስሌት ወይስ ዓይን ያወጣ ተጽእኖ

ስሌት ወይስ ዓይን ያወጣ ተጽእኖ? ከዚህ በታች ለምጽፈው ሃሳብ ማስረጃ/ምንጭ በመጥቀስ ስለሆነ እዉነቱን በቀጥታ ከምንጩ ማረጋገጥ ትችላላችሁ። አሁን በቅርቡ እንደምንሰማው በአማራ ክልል የኦነግ ታጣቂዎች በርካታ ንጹሃንን እየገደሉና ክልሉን እያተራመሱት ነው። ይሄ ምንም አይገርምም። ምክንያቱም ከመጀመሪያው አማራ ክልል ዉስጥ ኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲኖር ለምን ተደረገ? በአማራ ክልል የህዝብ ስብጥር (Demography) ስንመለከት እ.ኤ.አ በ2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ህዝብና