Ataye Conflict

አጣሪ ኮሚቴው አጣዬ ላይ ስለተፈጠረው ጥፋት አጣዬን ዘሎ ከሚሴ በመሄድ የችግሩን ምንጭ እያጣራ ነው። ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወዲህ እንዲሉ.. የአጣዬ እና አካባቢው ነዋሪዎችማ ችግሩን እንደሚከተለው እየተናገሩ ነው። በንጉሱ ጥላሁን የሚመራው አጣሪ ኮሚቴ ግን እነዚህ ሰዎች መጠየቅ አልፈለገም። ለምን? https://youtu.be/8I_cQpRpd9Q [Total_Soft_Poll id=”4″]