በጣም ገራሚ ነገር የጃልመሮ የስልክ ንግግር ወጣ

Share This Topic:
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  

ጋዜጠኛ፡ በምዕራብ ወለጋ ስልክ የለም እንደተቋረጠ ይታወቃል፤ ያንተ ስልክ ግን ይሄው ይሰራል እያወራን ነው፤ ይሄ ነገር እንዴት ነው? አይጋጭም? አሁን ስታወራኝ ኔትወርክ አለ፤ ከየት አመጣኸው ኔትወርኩን? ጃልመሮ፡ ጋዜጠኛ ብዙ አታናግረኝ፤ አንተ… … ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቦታ ሆኔ ስራዬን ማከናወን ነው የሚጠበቅብኝ የትም ይሁን የት፡፤ አንተ ስልኬን አግኝተህ እንደደወልክልኝ ፍንፍኔ ሆኘ ስራየን ማከናወን እችላአለሁ፤ የሚከለክለኝ ሰው Read more about በጣም ገራሚ ነገር የጃልመሮ የስልክ ንግግር ወጣ[…]

በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ ለተፈጠሩ ችግሮች ተጠያቂው የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስት ነው

Share This Topic:
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  

ኦነግ “በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ ለተፈጠሩ ችግሮች ተጠያቂው የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስት ነው” አለ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የሚመራው መንግስት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብና ደቡብ ዞኖች እየተፈጸመ  ላለው “እሮሮና ሰቆቃ” ተጠያቂ ነው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከሰሰ። “ይሄ ችግር በአስቸኳይ ካልተገታ በስተቀር ከዚህም ወደ ባሰ ሁኔታ አድጎ ከማንም ቁጥጥር ውጭ ሊሆን እንደሚችል ስጋታችን እየጨመረ መሆኑን በድጋሚ Read more about በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ ለተፈጠሩ ችግሮች ተጠያቂው የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስት ነው[…]