Articles
Amhara The Hero People
Amhara – “The Hero People” አማራ በጣም ያመረረ ይመስላል። … እየገመተው ነው ልቡን አያየው፣ እንዳገዳ ቆርጦ ሰብሮ ሊጥለው። እንዲህ ዳምኖ ዳምኖ የዘነበ እንደሆን፣ ማን የተለመዉን ማን ያቀናው ይሆን። አምጡ ምንሽሬን ትንሽ ወንድሜን፣ አምጡልኝ መውዜሬን ታናሽ ወንድሜን፣ እንዲህ ደም አልገባም የሚለዉን። … ያመኛል በለው… ጎጃም ሲነካ ያመኛል በለው ወሎ ሲነካ ያመኛል Read more…