በጣም ገራሚ ነገር የጃልመሮ የስልክ ንግግር ወጣ

Share This Topic:
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  

ጋዜጠኛ፡ በምዕራብ ወለጋ ስልክ የለም እንደተቋረጠ ይታወቃል፤ ያንተ ስልክ ግን ይሄው ይሰራል እያወራን ነው፤ ይሄ ነገር እንዴት ነው? አይጋጭም? አሁን ስታወራኝ ኔትወርክ አለ፤ ከየት አመጣኸው ኔትወርኩን? ጃልመሮ፡ ጋዜጠኛ ብዙ አታናግረኝ፤ አንተ… … ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቦታ ሆኔ ስራዬን ማከናወን ነው የሚጠበቅብኝ የትም ይሁን የት፡፤ አንተ ስልኬን አግኝተህ እንደደወልክልኝ ፍንፍኔ ሆኘ ስራየን ማከናወን እችላአለሁ፤ የሚከለክለኝ ሰው Read more about በጣም ገራሚ ነገር የጃልመሮ የስልክ ንግግር ወጣ[…]

ታሪክን አዛንፎ ለፖለቲካ መጠቀሚያ የማድረድ አደጋ

OLF and TPLF Fabricated History for their Political Usage

Share This Topic:
 • 10
 •  
 •  
 •  
 •  
  10
  Shares

In this video, you will see how OPF and TPLF use unbalanced and fabricated Ethiopian history in order to facilitate their own political advantage. ስለ አጼ ምኒሊክ የምንሰማው ታሪክ ትክክል የሆነው የትኛው ነው? አጼ ምኒሊክ ወያኔዎች እና ኦነጎች እንደሚሉት ጨፍጫፊ ነበሩ? አጼ ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበሩ? በዚህ ቪዲዮ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ ታዬ ቦጋለ “ታሪክን Read more about OLF and TPLF Fabricated History for their Political Usage[…]