አገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ ነበር

Share This Topic:
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  

“አገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ ነበር” ጠቅልቅይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ልዩ ስብሰባ ከእንደራሴዎች ለተለሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ በሰጡበት ወቅት የተናገሩት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከለዉጥ በፊት ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ እንደ ሃገር መቀጠል የማትችልበት ደረጃ ላይ ደርሳ እንደነበር፤ መደበኛ ያልሆነዉና በጥቅም፣ በዝምድና እና በትዉዉቅ የተሳሰረ የመንግስት ጥልፍልፎሽ Read more about አገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ ነበር[…]