የከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ሥáˆáŒ ና ተማሪዎች እና መáˆáˆ…ራን ያለáŠáá‹« በዲጂታሠላá‹á‰¥áˆ«áˆª እንዲጠቀሙ ተወሰáŠ
******************
የከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ሥáˆáŒ ና ተማሪዎች እና መáˆáˆ…ራን ያለáŠáá‹« በዲጂታሠላá‹á‰¥áˆ«áˆª እንዲጠቀሙ መወሰኑን የሳá‹áŠ•áˆµáŠ“ ከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስቴሠአስታወቀá¢
የኮቪድ-19 ወደ አገራችን መáŒá‰£á‰±áŠ• ተከትሎ የከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µ እና ሥáˆáŒ ና (የዩኒቨáˆáˆµá‰²á‹Žá‰½ እና ቴáŠáŠ’áŠ áŠ¥áŠ“ ሙያ ትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ሥáˆáŒ ና) መቋረጡ እና ትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ• በቴáŠáŠ–áˆŽáŒ‚ አስደáŒáŽ á‰ áŠ¦áŠ•áˆ‹á‹áŠ• የማስቀጠሠሥራ እየተሠራ á‹áŒˆáŠ›áˆá¢
የሳá‹áŠ•áˆµáŠ“ ከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስቴሠትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ• በኦንላá‹áŠ• ሲያቀáˆá‰¥ የተማሪዎችን ኢኮኖሚያዊ አቅሠበመገንዘብ በáŠáƒ መጠቀሠለማስቻሠከኢትዮ-ቴሌኮሠጋሠበተሠራዠሥራ ከዛሬ ጀáˆáˆ® ሚኒስቴሠመሥሪያ ቤቱ ያዘጋጀá‹áŠ• የዲጂታሠላá‹á‰¥áˆ«áˆª ተማሪዎች እና መáˆáˆ…ራን ገብተዠሲጎበኙ ከከáá‹« áŠáƒ ወá‹áˆ ዜሮ ሬቲንጠእንዲሆን መወሰኑን የሳá‹áŠ•áˆµáŠ“ ከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስቴሠገáˆáŒ¿áˆá¢
የከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ሥáˆáŒ ና ማኅበረሰቡ በhttp://ndl.ethernet.edu.et/ ገብቶ የáŠáƒ አገáˆáŒáˆŽá‰±áŠ• ማáŒáŠ˜á‰µ እንደሚችሠጠá‰áˆžá£ ተማሪዎች እና መáˆáˆ…ራን የኦንላá‹áŠ• መማሠማስተማሠሂደቱን በዚሠአáŒá‰£á‰¡ እንድትቀጥሉ አሳስቧáˆá¢
የሳá‹áŠ•áˆµáŠ“ ከáተኛ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስቴሠኢትዮ-ቴሌኮሠላደረገዠከáተኛ ድጋá áˆáˆµáŒ‹áŠ“á‹áŠ• አቅáˆá‰§áˆá¢
Source: EBC

