Blogs

Most Popular Blogs

More Blogs
  መልካም ዜና ለትዳር ፈላጊዎች

 • ashu is offline 12/02/2014 05:46 PM by ashu

  ለትዳር ፈላጊዎች በሙሉ ይህ መልካም ዜና ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ በታክሲ ዉስጥ አንድ የሚጻፍ ጽሁፍ አያለሁ። እሱም "ትዳር እፈልጋለሁ፤ ስልክ ቁጥሬ ... ነው ደውይልኝ/ደውልልኝ" የመሳሰሉ ቃላቶችን አያለሁ። አናም ይህንን ዌብ ሳይት ሳይ ምነው እነዛ ሰዎች በየ አደደባባይ ስልክ ቁጥራቸውን ሳይቀር ሲጽፉ (ምናልባት ትዳር የማይፈልግም ሰው ሊያሾፍባቸው ወይም ሙድ ሊይዝባቸው ይችላል) ይህንን ዌብ ሳይት ቢያገኙትና ቢጠቀሙበት ምንኛ ጥሩ ነበር። አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በሁዋላ የሚፈልጉትን አይነት የትዳር አጋር በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። ከመረጡት ሰው ጋር የመገናኛ ዘዴዎቹ ብዙ ናቸው። ከነዚህም ...Read More

 • የወሲብ ርካታ ማነስና የወንዶች ብልት መጠን ማነስ

 • ashu is offline 26/02/2015 02:51 PM by ashu

  የወሲብ ርካታ ማነስና የወንዶች ብልት መጠን ማነስ በወሲብ እርካታ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ በትዳርና በፍቅር ግንኙነቶች ዙሪያ የበርካቶች ራስ ምታት እየሆነ መጥቷል::
  በዚህ ዙሪያ የባለሞያ በፍትሄ ለማግኘት የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ክሊክ በማድረግ የባለሞያዎችን ምላሽ ማዳመጥ ይችላሉ::
  እዚህ ክሊክ ያድርጉ ...Read More

 • ሞትን ድል ያደረገችው ህጻን

 • ashu is offline 06/04/2015 06:35 PM by ashu

  በህይወት ውስጥ ለሚከሰቱ አንዳንድ ጉዳዮች በሳይንሳም ሆነ በህክምናው ዘርፍ ማብራሪያ ለመሰጠት በጣም አዳጋች ሆነው ይገኛሉ፡፡ የዚህ አይነቱ ክስተቶች ተዓምራዊ የሚል ስያሜ ይሰጣቸዋል፡፡

  የ 27 አመቷ አውስተራሊያዊት ኬት ኦግ የመንትያ ህጻናት ፅንስ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ከተነገራት ቆይታለች፡፡ መንትያዎቹ ህጻናት፤ ጄሚና ኤሚ በእናታቸው ማህጻን ውስጥ መቆየት የቻሉት ግን ለ27 ሳምንታት ብቻ ነበር፡፡

  መንትያዎቹ  በ 7 ወር ገደማ ከተወለዱ በኃላ ከመንትዮቹ አንዷ የሆነችው ኤሚ ባጋጠማት አስቸጋሪ የጤንነት ሁኔታ የህክምና ባለሙያዎቹ የተቻላቸውን ድጋፍ ቢያደርጉም፤ ህጻኗን ኤሚ ህይወት መታደግ ...Read More

 

Most Discussed Blogs

More Blogs
  መልካም ዜና ለትዳር ፈላጊዎች

 • ashu is offline 12/02/2014 05:46 PM by ashu

  ለትዳር ፈላጊዎች በሙሉ ይህ መልካም ዜና ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ በታክሲ ዉስጥ አንድ የሚጻፍ ጽሁፍ አያለሁ። እሱም "ትዳር እፈልጋለሁ፤ ስልክ ቁጥሬ ... ነው ደውይልኝ/ደውልልኝ" የመሳሰሉ ቃላቶችን አያለሁ። አናም ይህንን ዌብ ሳይት ሳይ ምነው እነዛ ሰዎች በየ አደደባባይ ስልክ ቁጥራቸውን ሳይቀር ሲጽፉ (ምናልባት ትዳር የማይፈልግም ሰው ሊያሾፍባቸው ወይም ሙድ ሊይዝባቸው ይችላል) ይህንን ዌብ ሳይት ቢያገኙትና ቢጠቀሙበት ምንኛ ጥሩ ነበር። አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በሁዋላ የሚፈልጉትን አይነት የትዳር አጋር በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። ከመረጡት ሰው ጋር የመገናኛ ዘዴዎቹ ብዙ ናቸው። ከነዚህም ...Read More

 • xxx

 • kalkidanlove is offline 14/05/2015 07:56 PM by kalkidanlove

  ደውሉልኝ አባካችሁ የሴት ናፍቆት ...Read More

 • በቀን ከ 100 ብር በላይ የሚያገኙበት ባሉበት ቦታ ሆነው የሚሰሩት ቀላል ሥራ

 • hameroha is offline 12/12/2015 05:29 PM by hameroha

  በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ወይም ካፌ ሆነው እየተዝናኑ ሊሰሩት ይችላሉ። ብቻ ኮምፒተር ወይም ስማርት ፎን ሞባይል ስልክ ከኢንተርኔት ኮኔክሽን ጋር ሊኖርዎት ይገባል። ስራው በጣም ቀላል ነው። ፌስቡክ ላይ ሆነው ከጓደኞችዎ ጋር እያወሩ በዚያው የሚሰሩት ሥራ ነው። በአጭሩ "ሼር" ማድረግ። በአንድ ሼር አስር ሳንቲም ይከፈላሉ። ይህ ማለት በቀን 1000 ሼር ቢያደርጉ 100 ብር ያገኛሉ ማለት ነው። ከ 1000 በላይ ሼር ማግረግ ከቻሉ በቀን ከ 100 ብር በላይ ማግኘት ይችላሉ። ሴቶች በዚህ ሥራ ላይ ይበረታታሉ፣ ቅድሚያም ይሰጣቸዋል።

  ይህንን ሥራ ለመስራት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
  1 የፌስቡክ አካዉንት
  የራስዎ የሆነ የፌስቡክ ...Read More

 

Latest Blogs

More Blogs
  የሳይኮሎጂዉ ፕሮፌሰር

 • ashu is offline 20/09/2019 05:20 PM by ashu

  የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ወሳኝ ትምርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ፉጨት ሰማ።
  ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቀቃቸው ፣ሁሉም ዝም አሉ።

  ፕሮፊሰሩ ተረጋግቶ ፣እስክሪቢቶውን ወደ ኪሱ እየከተተ ፣የዛሬው ሌክቸር እዚ ...Read More

 • How to find lost android mobile phone or tablet using whistle

 • ashu is offline 30/08/2019 03:23 PM by ashu

  Assume you are in the public bus or any other public places surrounded by people and your android mobile phone or tablet is lost. What will be your solution to find your lost android mobile phone or tablet?

  Thanks for technology, the solution is very simple! And just whistle once. Then your android mobile phone or tablet will start vibrating, flashlight light or ring at high volume according to ...Read More

 • እስካሁን ያልተነገሩት 5 የዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ጭካኔዎች

 • ashu is offline 22/08/2019 04:34 PM by ashu

  ለምን ይዋሻል አንዳንዴም
  የምኒልክ ጭካኔም ይነገር እንጂ
  *★★★*
  አፄ ምኒሊክ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሟቸው አምስት ለማመን የሚከብዱ ዘግናኝ ታሪካዊ ወንጀሎች!

  •••
  ስለ አፄ ምንልክ ብዙ ግዜ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ጽፌአለሁ። ነገር ግን ታሪክን ታሪክ የሚያሰኘው ጥሩውንም መጥፎውንም ስናውቅ ነውና አፄ ምኒልክ ከሠሩት ጥሩ ነገር ባሻገር የሠሩትን አምስት ታሪካዊ ጥፋቶች ደግሞ እንደሚከተለው በአጭሩ አስቀምጣለሁ።

  •••
  1ኛ. በዘር ተከፋፍሎ እርስ በእርሱ በፍቅር እየተዋጋና በሰላም እየተገዳደለ ሲኖር የነበረውን ጨዋ ህዝብ በግድ አንድ ሁን ብለው መንግሥት መስረተው ያለ ፍላጎቱ በሰላምና በፍቅር እንዲኖር ...Read More